Assosa University

Month: February 2025

የሥርዓተ ፆታ ትንኮሳን ለመከላከል በጉዳዩ ላይ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 18/ 2017 ዓ.ም) ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣዉ የሥርዓተ ፆታ ትንኮሳን ለመከላከል ባለድርሻ አካላት ለህብሰተሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ላይ ማትኮር እንደሚገባ ተገልጿል። አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤ/ጉ/ክ/መ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ …

የሥርዓተ ፆታ ትንኮሳን ለመከላከል በጉዳዩ ላይ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ Read More »

ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ የበኩላቸዉን ሚና መጫወት እንደሚገባ ተገለፀ።

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 18/ 2017 ዓ.ም) ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ ላይ የሚጠበቅባቸውን ሚና መጫወት እንደሚገባቸዉ ተገልጿል። አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢፌዲሪ ሠላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ”ሀገራዊ ጥቅም እና ቀጠናዊ ትስስር ለሚዘናዊ የህዝብ ተጠቃሚነት” …

ምሁራን ለትዉልድ ግንባታ የበኩላቸዉን ሚና መጫወት እንደሚገባ ተገለፀ። Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ የግንባታ ዉል አስተዳደር ዙሪያ ዉይይት ተደረገ

(የካቲት 17/2015 ዓ/ም) የግንባታ ዉል አስተዳደርን አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲዉ የግንባታ አማካሪዎች፣ የፕሮጀክት ጽ/ቤት እና በቀጥታ ከሚመለከታቸዉ የስራ ክፍል ሃላፊዎች ጋር ዉይይት ተደረጓል፡፡ ለዉይይት መነሻ የሚሆን በህግ ት/ቤት መምህር በሆኑት ዘሪሁን ይታየዉ …

በዩኒቨርሲቲዉ የግንባታ ዉል አስተዳደር ዙሪያ ዉይይት ተደረገ Read More »

ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ተሰጠ

(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 15/ 2017 ዓ.ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች በሕይወት ክህሎት፣ በኤች. አይ.ቪ እና በሥነ ተዋልዶ ጤና ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል። በሥልጠናዉ ላይ የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሓላፊ …

ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ተሰጠ Read More »

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኩርሙክ ወረዳ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ።

የዩኒቨርሲቲዉ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት በኩርሙክ ወረዳ ዱልሸታሎ ቀበሌ የታዳጊዎች ለአራት ዓመት የሚቆይ የእግር ኳስ ፕሮጀክት በዛሬዉ ዕለት አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ ፕ ዶ …

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኩርሙክ ወረዳ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ። Read More »

የትምህርት ፕሮግራሞችን ክለሳ ለማድረግ ለተመረጡ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ተሰጠ

(የካቲት 12/2017 ዓ.ም) በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሀገራዊ እዉቅና (accrediatation) ለማሠጠት እና በተልእኮ ልየታ መሠረት ክለሳ ለማካሄድ ለተመረጡ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክተር ዶ/ር ወንድም መኩሪያዉ  …

የትምህርት ፕሮግራሞችን ክለሳ ለማድረግ ለተመረጡ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ተሰጠ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሴት ተማሪዎች ጋር በየሳምንቱ አርብ ምሽት የሚደርገዉ ዜሮ ፕላን ፕሮግራም ተካሄደ

ፕሮግራሙ የሚዘጋጀው በዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ አስተባባርነት ሲሆን ፕሮግራሙ በዚህ ሳምንት መጨረሻ የካቲት 07/2017 ዓም ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ …

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሴት ተማሪዎች ጋር በየሳምንቱ አርብ ምሽት የሚደርገዉ ዜሮ ፕላን ፕሮግራም ተካሄደ Read More »

Assosa University Differentiation Roadmap Committee Presents the Draft of the Differentiation Roadmap to High-Level Leaders

(February 13, 2025) – The Differentiation Roadmap Committee has made significant progress by presenting their draft roadmap to the university’s high-level leaders, including the university President Dr. Kemal Abdurahim. President Dr. …

Assosa University Differentiation Roadmap Committee Presents the Draft of the Differentiation Roadmap to High-Level Leaders Read More »