Assosa University

news

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች ፤ የ3ኛ ዓመት መደበኛ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችና የክረምት መርሃ ግብር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ከቀን 03-04/04/2013 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲያችን ለመቀበል ጥሪ ማድረጉ ይታዎቃል ፡፡ ስለሆነም […]

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች Read More »

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ3.25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

(ህዳር 04/2014 ዓ.ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ ለአቅመ ደካሞች፣ ለሴቶች፣ ለሕፃናት እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሦስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥራዎችን በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል።

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ3.25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። Read More »

የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበርሥልጠና ለዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተሰጠ

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከህዳር 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ከተማ ብሌንዳና ሆቴል ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበር እንድሁም የግንኙነት አውታር ሥልጠና ዛሬ ተጠናቋል። በሥልጠናው ላይም

የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበርሥልጠና ለዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተሰጠ Read More »

ለዩኒቨርሲቲው የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ ሥልጠና ተሰጠ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በግቢ ጥበቃና ደህንነት ሥራ ክፍል ለሚገኙ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች ከህዳር 13/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ፣ ፈንጂና የሚፈነዱ ነገሮችን መለየትና

ለዩኒቨርሲቲው የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ ሥልጠና ተሰጠ Read More »