የነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ የተከናወኑ የጥናት ውጤቶች ማረጋገጫ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሄደ
(መጋቢት 21/2015 ዓ/ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ ለአቅመ ደካሞች፣ ለአካል ጉዳተኞች ለሴቶችና ህፃናት እንድሁም ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች በአሶሳ ከተማ፣ በባምባሲ እና በግልገል በለስ ከተማ ሶስት ማዕከላትን በመክፈት […]
የነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥን አስመልክቶ የተከናወኑ የጥናት ውጤቶች ማረጋገጫ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሄደ Read More »








