Assosa University

Author name: abc

ማስታወቂያ

ለሁሉም የአሶሳ ዩኒቨረሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ የኮሮና ቫይረስ በአሁኑ ሰዓት የአለም ስጋት መሆኑ በብዙሀን መገናኛዎች እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ የኮሮና ቫይረስ መሰራጫ መንገድ በሰዎች ንክክ በመሆኑ ዩኒቨርሲቲ ሰዎች በብዛት የሚገኙበት ቦታ በመሆኑ  የአሶሳ […]

ማስታወቂያ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,182 ተማሪዎች አስመረቀ

ዩኒቨርሲቲዉ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,182 ተማሪዎች አስመረቀ (ጥር 09/2013 ዓ.ም፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ) ****** ****** የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክኒያት ሳይመረቁ የቀሩት ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ በ7

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2,182 ተማሪዎች አስመረቀ Read More »

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች ፤ የ3ኛ ዓመት መደበኛ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችና የክረምት መርሃ ግብር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ከቀን 03-04/04/2013 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲያችን ለመቀበል ጥሪ ማድረጉ ይታዎቃል ፡፡ ስለሆነም

የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች Read More »

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ3.25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

(ህዳር 04/2014 ዓ.ም) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ ለአቅመ ደካሞች፣ ለሴቶች፣ ለሕፃናት እና ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሦስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥራዎችን በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል።

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ3.25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። Read More »