Assosa University

የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ስትራቴጂክ እቅዳቸዉን አቀረቡ

በዩኒቨርሲቲዉ በሁለት የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ከፍተኛ አመራሮች፣የኮሌጂ ድኖች እና የሚመለከታቸዉ ዳይሬክተሮች በተገኙበት በመደቡ ላይ የሚሰሩትን የሦስት አመት ስታራቴጂክ እቅድ በዛሬዉ እለት አቅርበዋል፡፡

‎ዉድድር የተካሄደባቸዉ የስራ መደቦቹም የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጂ ዲን እንዲሁም የመስክ እና ቤተ ሙከራ ዳይሬክቶሬት ናቸዉ፡፡

‎የተወዳዳሪዎቹ ዉጤትም በአካዳሚክ መደቦች ምዘና መመሪያ መሰረት ታይቶ በብቃትና ሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ይፋ የሚደረግ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን

‎Twitter:Assosa University (@AssosaU) / X

‎WhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21P

‎Facebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficial

‎Telegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2Nk

‎Email: pir@asu.edu.et

‎Instagram: https://www.instagram.com/asueduet/#

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *