የእዉቀት ማዕድ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ሚዲያ ጋር በመተባበር ዘወትር ማክሰኞ ከአንድ ሰዓት ዜና በኋላ የሚተላለፍ ሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ነዉ፡፡ይህንን ፕሮግራም በዩቲዩብ ገጻችን ከታች ባለዉ ሊንክ ወይም ማስፈንጠሪያ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን መደበኛ የሬዲዮ ፕሮግራማችንንም ዘወትር ማክሰኞ ከአንድ ሰዓት ዜና በኋላ መከታተል ትችላላችሁ ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=xAQLBKKBYfc