Assosa University

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ ወርክሾፕ በመካሄድ ላይ ነው

(ታህሳስ 08/2015 ዓ.ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራምና መምህራን ልማት ዳይሬክቶሬት ሥራ ክፍል አስተባባሪነት “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ የተዘጋጀ ወርክሾፕ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ይገኛል።
የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀይማኖት ዲሳሳ ለወርክሾፑ ተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የወርክሾፑን አጠቃላይ አካሄድ እና “spirulina” ከፍተኛ ንጥረ ምግቦችን የያዘ በመሆኑ ለምግብነት ያለው ጠቀሜታንየገለፁት የገንዘብ ሚኒስቴር senior Economist & physical Adviser የሆኑት አቶ መስፍን ነመራ ገልፀዋል።
በወርክሾፑ ላይም በአካዳሚክ ፕሮግራምና መምህራን ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርበሆኑት ረ/ፕሮፌሰር አስማማው አባት “spirulina and malnutrition” በሚል ርዕስ እና በAddis Ababa University እና በEthiopian Biotechnology institute ‘’senior industrial micro algae scientist’’ በሆኑት ተባባሪ ፕሮፌሰር ሀብቴ ጀቤሳ industrial Grade spirulina farm in Ethiopian በሚል ርዕስ ሁለት የውይይት መነሻ ሰነዶች ቀርበዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *