Assosa University

37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

ህዳር 21/2017 ዓ.ም
37ኛው አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡
የዘንድሮ አለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በዩኒቨርሲቲያችን ለ13ኛ ጊዜ የተከበረ ሲሆን ፕሮግራሙም የጊቢ ጽዳትና ነፃ የኤች አይ ቪ ኤድስ ደም ምርመራ በማካሄድ ቀኑ እንዲከበር ተደርጓል፡፡
ፕሮግራሙ በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ስራ አስፈጻሚ የተመራ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና የተለያዩ ክበባት ተሳትፈዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *