Assosa University

July 6, 2026

የአሶሳ ዪኒቨርሲቲ አመራሮች ከኢትዮጵያ ዪኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት አካሄዱ

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደመላሽ መንግስቱ እና የማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሲሳይ በቀለ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ጉዳዮች ዙሪያ የሥራ ውይይት አካሂደዋል። […]

የአሶሳ ዪኒቨርሲቲ አመራሮች ከኢትዮጵያ ዪኒቨርሲቲዎች መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት አካሄዱ Read More »