Assosa University

Month: October 2025

‎የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለካዉንስሉ ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል

ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም‎በሩብ አመቱ ሪፖርት በመማር ማስተማር፣ በምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም በማህበረሰብ ጉድኝት የተሠሩ ሥራዎች አፈጻጸማቸዉ በተቀመጠላቸዉ መለኪያ መሠረት ለካዉንስሉ ቀርበዉ ዉይይት ተካሂዶባቸዋል።‎‎ በሪፖርቱም በርካታ የሪፎርም ሥራዎች የተካተቱ ሲሆን …

‎የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለካዉንስሉ ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል Read More »

ለዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች በሳይንስና ቴክኖሎጅ ፈጠራ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

የፌደራል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች በሳይንስና ቴክኖሎጅ ፈጠራ (Science and Technology Innovation) ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናዉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምርምርና ቴክኖሎጅ ሽግግር …

ለዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች በሳይንስና ቴክኖሎጅ ፈጠራ ፖሊሲ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ Read More »

ማስታወቂያ በ2018 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ለተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWebsite: www.asu.edu.etWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et