Assosa University

Month: August 2025

የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በተዘጋጀዉ የዩኒቨርሲቲዉ የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ዙሪያ ግምገማዊ ዉይይት አካሂደዋል፡፡ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የትኩርት መስክ ልየታ መሰረት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ሆኖ መለየቱ ይታወሳል፡፡ …

የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ Read More »

ዩኒቨርሲቲዉ ለመምህራን እና ለትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና ከቤ/ጉ/ክ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከሐምሌ 28/2017 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዉ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠዉን የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የክረምት አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል፡፡ የአካዳሚክ …

ዩኒቨርሲቲዉ ለመምህራን እና ለትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ Read More »