ዩኒቨርስቲው በአገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ Leave a Comment / By Gete Lule / December 9, 2024 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች አገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ስልጠናው በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተሰጠ ሲሆን ዓላማዉም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ደንብና መመሪያን ጠብቀው የሚገባቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት መብትና ግዴታቸዉን በአግባቡ እንዲገነዘቡ ለማድርግ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.etInstagram: https://www.instagram.com/asueduet/#