የዩኒቨርሲቲያችን የመደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች ፤ የ3ኛ ዓመት መደበኛ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችና የክረምት መርሃ ግብር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ከቀን 03-04/04/2013 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲያችን ለመቀበል ጥሪ ማድረጉ ይታዎቃል ፡፡ ስለሆነም በመተከል ዞን የሚገኙ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች ፤ የ3ኛ ዓመት መደበኛ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችና የክረምት መርሃ ግብር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለመምጣት አስፈላዚዉን የጉዞ መረጃ የሚያገኙት ግልገል በለስ መምህራን ኮሌጅ ሲሆን ለበለጠ መረጃ 09 13 81 84 20 ደዉለዉ መረጃ ማግኘት የሚችሉ ምሆኑን እናሳዉቃለን፡፡