የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የ2017 ዓ/ም አጋማሽ የመዉጫ የፈተና ውጤት፣ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ውጤት ማፅደቅ እና የ2017 የትምህርት ዓመት የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የአንኛዉ ወሰነ ትምህርት ስታተስ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
በስብሰባው የ2017 ዓ/ም አጋማሽ የመዉጫ ፈተና ያለፉ ተማሪዎችን ዉጤት እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን በአግባቡ ተከታትለዉ ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ውጤት አጽድቋል፡፡
በመጨረሻም የ2017 የትምህርት ዓመት የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የአንደኛዉ ወሰነ ትምህርት በኮሌጁና በዋናዉ ሬጅስተራር የቀረቡለተን መረጃዎች በመመርመርና በመወያየት ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን
Twitter:Assosa University (@AssosaU) / X
WhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21P
Telegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2Nk
Email: pir@asu.edu.et
Instagram: https://www.instagram.com/asuedue