የእዉቀት ማዕድ Leave a Comment / By Gete Lule / November 25, 2024 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ሚዲያ ጋር በመተባበር ዘወትር ማክሰኞ ከአንድ ሰዓት ዜና በኋላ የሚተላለፍ ሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ነዉ፡፡ይህንን ፕሮግራም በዩቲዩብ ገጻችን ከታች ባለዉ ሊንክ ወይም ማስፈንጠሪያ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን መደበኛ የሬዲዮ ፕሮግራማችንንም ዘወትር ማክሰኞ ከአንድ ሰዓት ዜና በኋላ መከታተል ትችላላችሁ ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=xAQLBKKBYfc