Assosa University

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ የሙሰሊም ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በመሆን ዛሬም ለሁለተኛ ጊዜ የአፍጣር ፕሮግራም አካሂደዋል

በኢፍጣር ፕሮግራሙ የተገኙት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም፣ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዑመር ሸሪፍ፣ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ፕሬዚዳንት ሃጂ ኢብራሂም ሲራጅ እና ሌሎች አመራሮች እንዲሁም የተማሪ ህብረት አመራሮች ናቸው።

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን
Twitter:Assosa University (@AssosaU) / X
Email: pir@asu.edu.et

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *