የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ተልዕኮ አንፃር በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ተልዕኮ አንፃር በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።