ዜና መጽሄት ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን ከዚህ በፊት በመጽሄት ታትመዉ ሲወጡ የነበሩ የዜና መጽሄቶቻችንን ለእናንተ ለአንባቢያን ተደራሽ ስናደርግ የነበርን መሆናችን ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ ዘመኑን በሚመጥን አኳኋን በየወሩ በኤሌክትሮኒክ መልክ በዩኒቨርሲቲዉ የሚከናወኑ ወርሃዊ አንኳር አንኳር ሥራዎችን ለእናንተ ለአንባቢያን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራን በመሆናችን የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ https://sway.cloud.microsoft/2jUz7PgGMG87SyUN?ref=Link በመጫን ዜና መጽሄታችንን ማገኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ሥራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን ሀሳብ፣ አስተያዬትና ተሳትፎ ትልቅ ሚና አለዉና እንድታደርሱንም እንጠይቃለን፡፡