በአካዳሚክ አመራር ቦታዎች ምልመላና ምደባ አፈፃፀም መመሪያ መሰረት አዲስና ነባር የስራ መደቦች ላይ መምህራንን በማወዳደር ለመመደብ ማስታወቂያ በወጣባቸዉ የምህንድስና ኮሌጅ ዲን እና ኤሌይክትሮኒክ ትምህርት ዳይሬክተር መደቦች ላይ የተወዳደሩ አመልካቾች የስትራቴጂክ እቅዳቸውን ዛሬ አቅርበዋል።
የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ከማል አብዱራሂም ጨምሮ፤ ምክትል ፕሬዝዳንቶች የኮሌጅ ዲኖች፣ዳይሬክተሮችና የሚመልከታቸዉ የትምህርት ክፍል ሃላፊዎች የውድድሩን ሂደት በመታደምና ድምጽ በመስጠት ተሳትፈዋል ።
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን
Twitter:Assosa University (@AssosaU) / X
WhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21P
Telegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2Nk
Email: pir@asu.edu.et
Instagram: https://www.instagram.com/asueduet/#



