



(መጋቢት 15/2015 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከግማሽ በታች ሁኖ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው የአቅም ማሻሻያ /Remidial program / ለመማር የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ተማሪዎች በተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መመደቡ ይታወቃል፡፡ አሶሳ ዩኒቨርስቲም የትምህርት ሚኒስቴር የመደበለትን ከ2 ሺህ 9 መቶ በላይ ተማሪዎች ዛሬ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ወደ ውብና ማራኪ ግቢያችሁ በሰላም መጣችሁ!!
facebook:
telegram: https://t.me/assosauniversity_official
website: https://www.asu.edu.et
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት