Assosa University

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአመራር ለዉጥ ተካሄደ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ በዩኒቨርሲቲዉ የአመራሮች ለዉጥ አካሂዷል፡፡
 
በዚህም መሰረት ከጥር 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ
1ኛ.ዶ/ር አብደልሙህስን ሀሰን የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት
2ኛ.ዶ/ር ኡመር ሸሪፍ የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንት
3ኛ. ዶ/ር አብዮት አበጀ የአስተዳደር እና ልማት ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንት ሆነዉ እንዲሰሩ የስራ አመራር ቦርዱ ምደባ ሰጥቷል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞም አመራሮቹ እስካሁን ድረስ ላበረከቱት አስተዋጽኦ እና ተቋሙን በማሻገር በሰሩት ከፍተኛ ሥራ ዩኒቨርሲቲዉ የላቀ ምስጋና ያቀረበ ሲሆን ለተተኪ አመራሮችም መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸዉ ተመኝቷል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን
Twitter:Assosa University (@AssosaU) / X
Email: pir@asu.edu.et

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *