ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት ተካሄደ (ታህሳስ 14/2014 ዓ.ም) በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ጉዳይና HIV/ኤድስ መከላከያ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የዩኒቨርሲቲዉ ሴት ሰራተኞች ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት አድርገዋል፡፡