ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የዩኒቨርሲቲያችን ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ከህዳር 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ በመሆናቸዉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ለክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ መልካም የስራ ዘመን እንድሆንላቸዉ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
ለቀድሞዋ የዩኒቨርሲቲያችን የቦርድ ሰብሳቢ ለነበሩት ክብርት ወ/ሮ ዓለም ጸሀይ ጳዉሎስ በዩኒቨርሲቲያችን ለነበራቸዉ ዉጤታማ የስራ ጊዜ ቆይታ በእጅጉ እያመሰገን አዲስ በተመደቡበት የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢነትም መልካም የስራ ጊዜ እንድሆንለዎት እንመኛለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን
Twitter:Assosa University (@AssosaU) / X
WhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21P
Telegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2Nk
Email: pir@asu.edu.et
Instagram: https://www.instagram.com/asueduet/#