Assosa University

Images

የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበርሥልጠና ለዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተሰጠ

ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከህዳር 27/2014 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ከተማ ብሌንዳና ሆቴል ሲሰጥ የነበረው የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበር እንድሁም የግንኙነት አውታር ሥልጠና ዛሬ ተጠናቋል። በሥልጠናው ላይም …

የፕሮጀክቶች አዘገጃጀት፣አስተዳደር እና አተገባበርሥልጠና ለዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተሰጠ Read More »

ለዩኒቨርሲቲው የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ ሥልጠና ተሰጠ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በግቢ ጥበቃና ደህንነት ሥራ ክፍል ለሚገኙ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች ከህዳር 13/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ፣ ፈንጂና የሚፈነዱ ነገሮችን መለየትና …

ለዩኒቨርሲቲው የግቢ ፓሊስ ሠራተኞች መሰረታዊ የተቋም ደህንነት ፍተሻ ሥልጠና ተሰጠ Read More »