Latest News
ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን ከዚህ በፊት በመጽሄት ታትመዉ ሲወጡ የነበሩ የዜና መጽሄቶቻችንን ለእናንተ ለአንባቢያን ተደራሽ ስናደርግ የነበርን መሆናችን ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ ዘመኑን በሚመጥን አኳኋን በየወሩ በኤሌክትሮኒክ መልክ በዩኒቨርሲቲዉ የሚከናወኑ ወርሃዊ አንኳር አንኳር ሥራዎችን ለእናንተ ለአንባቢያን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራን በመሆናችን የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ በመጫን https://sway.cloud.microsoft/2jUz7PgGMG87SyUN?ref=Link ዜና መጽሄታችንን ማገኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ሥራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን ሀሳብ፣ አስተያዬትና ተሳትፎ ትልቅ ሚና አለዉና እንድታደርሱንም እንጠይቃለን፡፡
...
ለሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ይህንን አለም አቀፍ ፕሮግራም በመመዝገብ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ! 𝐂𝐚𝐥𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐀𝐥𝐥 𝐔𝐧𝐝𝐞𝐫𝐠𝐫𝐚𝐝𝐮𝐚𝐭𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬!
United Nations Academic Impact — Millennium Fellowship (https://www.millenniumfellows.org/fellowship)The Millennium Fellowship is a semester-long leadership development program with access to training, connections, and recognition. The program will run on campuses worldwide ...
ለዩኒቨርሲቲዉ አገልግሎት ስጭ ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ
ህዳር 05/ 2017 ዓ.ምበአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች መኝታ ቤት ተቆጣጣሪዎች እና ምግብ ቤት ሰራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ስልጠናውን የከፈቱት የተማሪዎች ስብዕና ግንባታ ም/ዲን መምህርት መቅደስ ደርቤ ሲሆኑየስልጠናውን ዓላማ ሲያብራሩ ...
ሴኔቱ የተለያዩ ዉሳኔዎችን አሳለፈ
ህዳር 03/2017 ዓ.ም የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የዩኒቨርሲቲዉ ሴኔት የ2017 ዓ/ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት መርሃ ግብር (Academic Calendar) የመግቢያ ጊዜ ህዳር 16 እና ...
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አራተኛዉን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ
ህዳር 03/2017 ዓ.ም የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ህዳር 03/2017 ዓ.ም ባካሄደዉ ስብሰባዉ አራተኛዉን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ለዶ/ር መልካሙ ዴረሳ ሰጥቷል፡፡ዶ/ር መልካሙ ዴረሳ በምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎች እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ...
ለተቋምና ትምህርት ፕሮግራሞች እዉቅና አሰጣጥ ሥልጣና ተሰጠ
ህዳር 04/ 2017 ዓ.ምአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለተቋምና ትምህርት ፕሮግራሞች እዉቅና አሰጣጥ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጣና ሰጥቷል፡፡ሥልጠናዉ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ተቋማትና ፕሮግራሞቻቸዉ እዉቅና የሚያገኙበት ሂደቶችና ማሟላት ያለባቸዉን መስፈርቶች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሮ ወደ ...