አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ
(መጋቢት23/2015 ዓ/ም ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው በተጨማሪ በቤ.ጉ.ክልል ውስጥ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች፣አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶችና ህፃናት እና ሌሎች ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ሶስት ማዕከላትን በመክፈት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት …
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ተመላሾች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን አድስ ፕሮጀክት አስጀመረ Read More »