Assosa University

news

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ተጠቃሚ ተማሪዎች ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ …  …  …

(መጋቢት 15/2015 ዓ.ም)  የትምህርት ሚኒስቴር  በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከግማሽ በታች ሁኖ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች  ገብተው የአቅም  ማሻሻያ /Remidial program / ለመማር የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ተማሪዎች  በተለያዩ […]

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሻያ ተጠቃሚ ተማሪዎች ወደ ግቢ በመግባት ላይ ይገኛሉ …  …  … Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማት ተችሏል፦ በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገላቸው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ በመታገዝ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማታቸውን በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ። የባንባሲ ወረዳ አፋፍር በናሬ ቀበሌ ነዋሪዎቹ ለስንዴ ልማት አዲስ ቢሆኑም በ31

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረገው የግብዓት እና የሙያ ድጋፍ የተሻለ የስንዴ ሰብል ማልማት ተችሏል፦ በአሶሳ ዞን የባንባሲ ወረዳ አርሶ አደሮች Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማርች 8 የሴቶች ቀንን በደማቅ ሁኔታ እያከበረ ነው

በዛሬዉ እለት በዩኒቨርሲቲዉ እተከበረ ያለዉ በዓል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ112ኛ ጊዜ ፣ በሀገራችን ለ47ኛ ጊዜ ተከብሮ ያለፈ ሲሆን በዩኒቨርሲቲያችን ደረጃ ደግሞ ለ12ኛ ጊዜ እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ በሚል መሪ ቃል

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማርች 8 የሴቶች ቀንን በደማቅ ሁኔታ እያከበረ ነው Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ ወርክሾፕ በመካሄድ ላይ ነው

(ታህሳስ 08/2015 ዓ.ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ፕሮግራምና መምህራን ልማት ዳይሬክቶሬት ሥራ ክፍል አስተባባሪነት “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ የተዘጋጀ ወርክሾፕ በአሶሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።ይገኛል።የዩኒቨርሲቲው የምርምርና

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ “spirulina and their importance in malnutrition” በሚል ርዕስ ዙሪያ ወርክሾፕ በመካሄድ ላይ ነው Read More »

ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት ተካሄደ

(ታህሳስ 14/2014 ዓ.ም) በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች ጉዳይና HIV/ኤድስ መከላከያ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የዩኒቨርሲቲዉ ሴት ሰራተኞች ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት አድርገዋል፡፡

ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የስንቅ ዝግጅት ተካሄደ Read More »

በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው መማር ላልቻሉ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው በቡልድግሉ ወረዳ በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ለሚገኙና መማር ላልቻሉ ህፃናት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚያግዛቸው ከዚህ በፊት ቃል በተገባው መሰረት 3000 ደብተርና 1000 እስክብርቶ

በሰላም እጦት ምክኒያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው መማር ላልቻሉ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ተልዕኮ አንፃር በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ተልዕኮ አንፃር በመማር ማስተማር፣ በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል።

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመበት ተልዕኮ አንፃር በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። Read More »