Assosa University

announcement

የእዉቀት ማዕድ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤጉ ሚዲያ ጋር በመተባበር ዘወትር ማክሰኞ ከአንድ ሰዓት ዜና በኋላ የሚተላለፍ ሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራም ነዉ፡፡ይህንን ፕሮግራም በዩቲዩብ ገጻችን ከታች ባለዉ ሊንክ ወይም ማስፈንጠሪያ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን መደበኛ

የእዉቀት ማዕድ Read More »

እንኳን ደህና መጣችሁ

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.etInstagram: https://www.instagram.com/asueduet/#

እንኳን ደህና መጣችሁ Read More »

ዜና መጽሄት 

ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን ከዚህ በፊት በመጽሄት ታትመዉ ሲወጡ የነበሩ የዜና መጽሄቶቻችንን ለእናንተ ለአንባቢያን ተደራሽ ስናደርግ የነበርን መሆናችን ይታወሳል፡፡ አሁን ደግሞ ዘመኑን በሚመጥን አኳኋን በየወሩ በኤሌክትሮኒክ መልክ በዩኒቨርሲቲዉ የሚከናወኑ ወርሃዊ

ዜና መጽሄት  Read More »

ለሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ይህንን አለም አቀፍ ፕሮግራም በመመዝገብ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ! 𝐂𝐚𝐥𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐀𝐥𝐥 𝐔𝐧𝐝𝐞𝐫𝐠𝐫𝐚𝐝𝐮𝐚𝐭𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬!

United Nations Academic Impact — Millennium Fellowship (https://www.millenniumfellows.org/fellowship)The Millennium Fellowship is a semester-long leadership development program with access to training, connections, and recognition. The program will run on campuses worldwide

ለሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ይህንን አለም አቀፍ ፕሮግራም በመመዝገብ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ! 𝐂𝐚𝐥𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐀𝐥𝐥 𝐔𝐧𝐝𝐞𝐫𝐠𝐫𝐚𝐝𝐮𝐚𝐭𝐞 𝐒𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬! Read More »

ከሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የ4ኛው ዙር የ COVID- 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ፕሮግራም ለመጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው፤ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም  የተከተቡ ተማሪዎችን የሚያሳይ ምስል  በከፊል …   …  …  

ከሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የ4ኛው ዙር የ COVID- 19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ፕሮግራም ለመጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው፤ ሚያዚያ 24/2015 ዓ.ም  የተከተቡ ተማሪዎችን የሚያሳይ ምስል  በከፊል …   …  …   Read More »