በዩኒቨርሱቲዉ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ
ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና ከመጋቢት 26-27/2015 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስልጠናዉ እየተሰጠ የሚገኘዉ በሶስት ኮሌጆችና አንድ ትምሀርት ቤት ስር ለሚገኙ …
በዩኒቨርሱቲዉ ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች መሰረታዊ የኮምፒዉተር ክህሎት ስልጠና በመሰጠት ላይ ነዉ Read More »