ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ተሾሙ፡፡ ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የዩኒቨርሲቲያችን ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነዉ ከህዳር 18/2017 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ በመሆናቸዉ ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ለክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ መልካም የስራ ዘመን እንድሆንላቸዉ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ለቀድሞዋ የዩኒቨርሲቲያችን የቦርድ ሰብሳቢ ለነበሩት ክብርት ወ/ሮ ዓለም ጸሀይ ጳዉሎስ በዩኒቨርሲቲያችን ለነበራቸዉ ዉጤታማ የስራ ጊዜ ቆይታ በእጅጉ እያመሰገን አዲስ በተመደቡበት የጅማ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢነትም መልካም የስራ ጊዜ እንድሆንለዎት እንመኛለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.etInstagram: https://www.instagram.com/asueduet/#