ዩኒቨርስቲው በአገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ስልጠና ሰጠ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች አገልግሎት አሰጣጥ መብት እና ግዴታዎች ዙሪያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ስልጠናው በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተሰጠ ሲሆን ዓላማዉም ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ቆይታቸው ደንብና መመሪያን ጠብቀው የሚገባቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት መብትና ግዴታቸዉን በአግባቡ እንዲገነዘቡ ለማድርግ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.etInstagram: https://www.instagram.com/asueduet/#