Assosa University

Latest News

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሦስቱም የክልሉ ዞኖች ለተውጣጡ ከ180 በላይ ተማሪዎች የክረምት የSTEM ማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጠ ነው
(አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሦስቱም ዞኖች ለተመረጡ ከ180 በላይ ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲው የSTEM (Science, Technology, Engineering and Mathematics) ማዕከል በመቀበል የ45 ...
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አሻዲሊ ሀሰን በዩኒቨርሲቲው ጉብኝት አደረጉ
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አሻዲሊ ሀሰን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ ዛሬ ሐምሌ 17/ 2018 ዓ.ም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ጉብኝት በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ተዘዋዉሮ የተመለከቱ ...
Assosa University Discusses on Project Implementation with UNICEF Ethiopia.
Assosa University held discussions with Dr. Mussarrat Yousuf, UNICEF Ethiopia Country Education Specialist, on the ongoing project titled “Cultivating National Evaluation Excellence in Ethiopia: Academic Partnership with Assosa University, Benishangul ...
Assosa University Council Discusses 2019 E.C. Budget Year Plan
Assosa University council has conducted an extensive discussion on the 2019 E.C. budget year plan, following a review of the university’s 2018 E.C. performance report. The draft plan was presented ...
የማህበራዊ ሳይንስ 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተጀመረ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ዛሬ በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተጀምሯል። በዩኒቨርሲቲው ፈተናቸውን እንዲወስዱ የተመደቡ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተናቸውን በሰላም እየወሰዱ ነው። ...
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ገለጻ ተደረገ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የአራተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ስለ ፈተናው አሰጣጥ፣ የፈተና ሂደት እና የፈተና ሥነ-ምግባር ገለጻ ተደርጓል። ገለጻውን የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የፈተና አስተባባሪ ...