ዩኒቨርሲቲዉ የዓለም አቀፍ ትብብር ዕድሎችን እያሰፋ መሆኑን የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ገለፁ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ትብብር ዕድሎችን እያሰፋ መሆኑን የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ገለፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ የማዕድን ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው 2ኛዉ የሩሲያ-አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የጥሬ ሀብት ውይይት መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ […]

ዩኒቨርሲቲዉ የዓለም አቀፍ ትብብር ዕድሎችን እያሰፋ መሆኑን የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉ ገለፁ Read More »