የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ጉብኝት አደረጉ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው በዩኒቨርሲቲው እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ የልማትና የማሻሻያ ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ዩኒቨርሲቲው እያከናወነ ያለውን የተማሪዎች መኖሪያ ቤቶች የማዘመንና የእድሳት (Renovation) ሥራ፣ የአዳሪ […]
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ጉብኝት አደረጉ Read More »
