ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን የሚያዝያ ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት ቅፅ 19 2018 ዓ/ም ያዘጋጀን በመሆኑ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ በመጫን
https://sway.cloud.microsoft/eZIhTOUMzD4eB2NE?ref=Link ዜና መጽሄታቸንን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ስራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን ሀሳብ፣ አስተያየትና ተሳትፎ ትልቅ ሚና አለዉና እንድታደርሱንም እንጠይቃለን፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን Twitter:Assosa University (@AssosaU) […]
