የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የገመሐሩ እና አሶሳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት በሚሻሻልበት ጉዳይ ዙሪያ ዉይይት አድርጓል። ዩኒቨርሲቲዉ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ ጋር አብሮ እየሠራ መሆኑን […]

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል የዩኒቨርሲቲዉ መምህራን እገዛ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ Read More »