Assosa University

February 2026

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ለማስጀመር ውል ተፈራረመ

ዩኒቨርሲቲው የውስጥ ለዉስጥ የመንገድ ግንባታ ስራ ለማስጀመር ከአሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዛሬ ዉል ተፈርርሟል፡፡የተፈረመው ውል ከ6 ኪሎ ሜትር በላይ የሆነ የውስጥ ለውስጥ መንገድ አስፋልት ግንባታ ስራን ያካትታል። ተቋራጩ በአጭር ጊዜ ውስጥ የመንገድ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ለማስጀመር ውል ተፈራረመ Read More »

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡካን ቡድን አሶሳ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

በ10ኛው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ሲሳተፍ የነበረው የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡካን ቡድን አሶሳ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ከጥር 17 እስከ የካቲት 1/2018 ዓ/ም ድረስ የመላ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ልኡካን ቡድን አሶሳ ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት Read More »

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ዛሬ ባካሄደዉ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳልፏል፡፡‎‎ሴኔቱ በአንደኛ አጀንዳዉ የዩኒቨርሲቲው የ2018 ዓ/ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርታቸዉን ሲከታተሉ ለነበሩ የመደበኛ፣ የሳምት መጨረሻ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ድግሪ ተማሪዎችን

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Read More »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአመራር ለዉጥ ተካሄደ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ በዩኒቨርሲቲዉ የአመራሮች ለዉጥ አካሂዷል፡፡ በዚህም መሰረት ከጥር 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ1ኛ.ዶ/ር አብደልሙህስን ሀሰን የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት2ኛ.ዶ/ር ኡመር ሸሪፍ የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ተጠባባቂ ም/ፕሬዚዳንት3ኛ. ዶ/ር አብዮት አበጀ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአመራር ለዉጥ ተካሄደ Read More »