የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ
የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት በተዘጋጀዉ የዩኒቨርሲቲዉ የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ዙሪያ ግምገማዊ ዉይይት አካሂደዋል፡፡ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የትኩርት መስክ ልየታ መሰረት የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ (Applied Science University) ሆኖ መለየቱ ይታወሳል፡፡ …
የዩኒቨርሲቲዉ ማኔጅመንት የተዘጋጀዉን የተልዕኮ ልየታ ፍኖተ ካርታ ሰነድ ገመገመ Read More »