ዩኒቨርሲቲዉ ለመምህራን እና ለትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና ከቤ/ጉ/ክ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከሐምሌ 28/2017 ዓ/ም ጀምሮ በዩኒቨርሲቲዉ ለ2ኛ ዙር የሚሰጠዉን የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ የክረምት አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል፡፡ የአካዳሚክ …

ዩኒቨርሲቲዉ ለመምህራን እና ለትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና መሰጠት ጀመረ Read More »