Assosa University

Month: July 2025

ካዉንስሉ የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዓ.ም መነሻ እቅድ ግምገማ አካሄደ

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም መነሻ ዕቅድ ዙሪያ ግምገማ አድርገዋል፡፡ የ2017 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2018 ዓ.ም መነሻ ዕቅድ በስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈጻሚ …

ካዉንስሉ የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዓ.ም መነሻ እቅድ ግምገማ አካሄደ Read More »

ለ2017 ዓ/ም STEM ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል በዚህ ክረምት 300 ተማሪዎች ከቤንሻንጉል ጉሙዝ 2ኛ ደርጃ ትምህርት ቤቶች የተመደቡ ሲሆን የማጠናክሪያ ተምህርቱን ለመሥጠት አቀባበልና ስለሚኖራቸዉ ቆይታ ገልፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ …

ለ2017 ዓ/ም STEM ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ Read More »