Assosa University

Day: March 24, 2025

በዩኒቨርሲቲው የኢፍጣር መርሃ-ግብር ተካሄደ

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሮመዳን ፆም ምክኒያት በማድረግ የዩኒቨርስቲው አመራሮች ከተማሪዎች ጋር የኢፍጣር መርሃ ግብር በተማሪዎች ምግብ ቤት አካሂደዋል:: በመርሃ ግብሩ ላይ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ መ/ር ንጋቱ ሀምቢሳ ተገኝተው የፍቅርና የመተሳሰብ ጊዜ …

በዩኒቨርሲቲው የኢፍጣር መርሃ-ግብር ተካሄደ Read More »

በዩኒቨርሲቲዉ 2017 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስነ ምግባር አምባሳደርን ለመምረጥ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ

የፌደራል ስነ ምግባር እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን በሃገር አቀፍ ደረጃ ለሚያካሂደው የ2017 ዓ.ም የስነ ምግባር አምባሳደር የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎችን ለመምረጥ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ …

በዩኒቨርሲቲዉ 2017 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስነ ምግባር አምባሳደርን ለመምረጥ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ Read More »