ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል መረጣ ገለጻ ተደረገላቸዉ
በዘንድሮዉ ዓመት በአንደኛዉ ወሰነ ትምህርት ትምህርታቸዉን ተከታትለዉ ላጠናቀቁ ተማሪዎች በሁለተኛዉ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ክፍል መረጣ በማድረግ ትምህርታቸዉን እንድከታተሉ ለማስቻል በዛሬዉ እለት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ገለጻና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ገለጻና ማብራሪያዉን የሠጡት የዋናዉ […]
ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል መረጣ ገለጻ ተደረገላቸዉ Read More »



