ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍል መረጣ ገለጻ ተደረገላቸዉ
በዘንድሮዉ ዓመት በአንደኛዉ ወሰነ ትምህርት ትምህርታቸዉን ተከታትለዉ ላጠናቀቁ ተማሪዎች በሁለተኛዉ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ክፍል መረጣ በማድረግ ትምህርታቸዉን እንድከታተሉ ለማስቻል በዛሬዉ እለት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ገለጻና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ገለጻና ማብራሪያዉን የሠጡት የዋናዉ …
በዘንድሮዉ ዓመት በአንደኛዉ ወሰነ ትምህርት ትምህርታቸዉን ተከታትለዉ ላጠናቀቁ ተማሪዎች በሁለተኛዉ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ክፍል መረጣ በማድረግ ትምህርታቸዉን እንድከታተሉ ለማስቻል በዛሬዉ እለት ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ገለጻና ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡ ገለጻና ማብራሪያዉን የሠጡት የዋናዉ …
ወርክሾፑ የተዘጋጀዉ በዩኒቨርሲቲዉ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በህግ ትምህርት ቤት ድጋፍ ለሚሹ እና ለተፈናቃይ ወገኖች የሚሰጠዉን ነጻ የህግ አገልግሎት አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር በመገምገም በቀጣይ ለሚሰሩ ሥራዎች አቅጣጫ ለማስቀመጥ ነዉ። የምክክር …
ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠዉን ነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት በተመለከተ አመታዊ ወርክሾፕ አካሄደ Read More »
ዩኒቨርሲቲዉ ከቤኒሻንጉል ጉ/ክ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የኪነ ጥበብ ምሽት መርሃ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን የክልል ፣የዞን፣የከተማ አስተዳደር እና የዩኒቨርሲቲዉ አመራሮች ፣የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች …
በዩኒቨርሲቲዉ የአባይ ዘመን ትዉልድ በሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ ምሽት ተካሄደ Read More »
ዩኒቨርሲቲዉ ከቤ.ጉ.ክ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር “የቤጉ ህዳሴ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር” በማቋቋም በህክምናው ዘርፍ የበኩላቸዉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ለማስቻል እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ይህንንም ሥራ ለማጠናከር ከባለድርሻ አካላት ጋር የዉይይት መድረክ አዘጋጅቷል። በዉይይት …