የተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የመስክ ምልከታ ከጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ከመስክ ምልከታው ጎን ለጎንም ደም ለሚያስፈልጋቸው ማህበረሰብ ክፍሎች ደም በመለገስ ሰባአዊነት የተሞላበት ተግባር አሳይተዋል።