logo

አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ3.25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ አስ/ተማ/አገ/ም ፕሬዝዳንት ዶ/ር መልካሙ ደሬሣ እና የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ እጩ ዶ/ር አብዱልሙስህን ሀሠን ኢፌድሪ መከላከያ ሚ/ር ዋና መ/ቤት በመገኘት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች፣ መምህራንና ሠራተኞች እንድሁም ከዩኒቨርሲቲው በጀት ለሁለተኛ ዙር የተሠበሠበው 3.25 ሚሊዮን ብር ርክክብ አደረጉ።

Image

Leave comment