Assosa University

Latest News

በዩኒቨርሲቲዉ ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እዉቅና ተሰጣቸዉ
የእዉቅና አሰጣጥ መርሃግብሩ የተካሄደዉ ከ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ጀምሮ አስከ ተመራቂ ተማሪዎች በሰባቱ ኮሌጆች በእንዳንዱ ባች አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሰርትፊኬት እና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡ ...
‎A visit to Huazhong University of Science and Technology
Assosa University team, led by the Vice President for Academic Affairs, Dr. Abdulmhsin Hassen, is visiting universities in China as part of the university’s internationalization plan. ‎ ‎ This visit ...
Assosa University Organizes Internal Curriculum Revision Workshop
Assosa University convened an intensive internal curriculum revision and validation workshop focusing on four major academic streams: Engineering, Informatics, Agriculture, and Social Sciences. The workshop brought together college deans, department ...
የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ስትራቴጂክ እቅዳቸዉን አቀረቡ
በዩኒቨርሲቲዉ በሁለት የአካዳሚክ መደቦች ላይ ለመወዳደር የተመዘገቡ አመልካቾች ከፍተኛ አመራሮች፣የኮሌጂ ድኖች እና የሚመለከታቸዉ ዳይሬክተሮች በተገኙበት በመደቡ ላይ የሚሰሩትን የሦስት አመት ስታራቴጂክ እቅድ በዛሬዉ እለት አቅርበዋል፡፡‎‎ዉድድር የተካሄደባቸዉ የስራ መደቦቹም የቢዝነስ እና ...
Call for Paper
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉንTwitter:Assosa University (@AssosaU) / XWhatsApp group: https://whatsapp.com/channel/0029Vau844l9xVJkZ3GXR21PFacebook: https://www.facebook.com/AssosaUniversityOfficialTelegram: https://t.me/+J9ZDxvCigO0yN2NkEmail: pir@asu.edu.et ...
የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት
ዉድ የዚህ ገጽ ተከታታዮቻችን የየካቲት ወር ወርሃዊ የኤሌክትሮኒክስ ዜና መጽሄት ቅፅ 18 2018 ዓ/ም ያዘጋጀን በመሆኑ የሚከተለዉን ማስፈንጠሪያ በመጫንhttps://sway.cloud.microsoft/s9hz5nsbgzUBElzm?ref=Link ዜና መጽሄታቸንን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለቀጣይ ስራዎቻችን መሻሻል የእናንተ የአንባቢያን ...