Assosa University

Latest News

Assosa University ELIC Conducts Classroom English Training for Teachers
The English Language Improvement Center (ELIC) at Assosa University conducted a training program to enhance the classroom English skills of newly hired teachers and those lacking prior training.The training focused ...
በአደንዛዥ ዕፅ አስከፊነት ዙሪያ ለወጣት ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነዉ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከቤ/ጉ/ክ/መ/ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በመተባበር ከአሶሳ ዞን ከሁሉም ወረዳዎች ለተዉጣጡ ወጣት ባለሙያዎች በአደንዛዥ ዕፅ፣ ህገወጥ ፍልሰትና ስደት አስከፊነት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ፡፡ በስልጠናዉ የእንኳን ደህና ...
ለዩኒቨርሲቲዉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ክበብ አባላት ስልጠና ተሰጠ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለነባርና አዲስ ለተመዘገቡ የሥነ-ምግባርና ፀረ- ሙስና ክበብ አባላት በአደረጃጀት የአሰራር መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች በትክክለኛ ስነ-ምግባር ለእዉቀት የሚሰሩና የሚኖሩ፣በሰሩትና በለፉት ለመክበር የሚተጉ ሆነዉ እንዲወጡ የሥነ- ምግባር ግንባታ ...
የመንገድ ደህንነት የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነዉ
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በመንገድ ትራፊክ ደህንነት መመሪያና አፈፃፀም ዙሪያ ለትራፊክ ፖሊሶችና መንገድ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ተፈራ ተሾመ (ዶ/ር) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክተር በስልጠናዉ ...