የትምህርት ፕሮግራሞችን ክለሳ ለማድረግ ለተመረጡ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ተሰጠ
(የካቲት 12/2017 ዓ.ም) በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን ሀገራዊ እዉቅና (accrediatation) ለማሠጠት እና በተልእኮ ልየታ መሠረት ክለሳ ለማካሄድ ለተመረጡ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክተር ዶ/ር ወንድም መኩሪያዉ …
የትምህርት ፕሮግራሞችን ክለሳ ለማድረግ ለተመረጡ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች የግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና ተሰጠ Read More »