በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሴት ተማሪዎች ጋር በየሳምንቱ አርብ ምሽት የሚደርገዉ ዜሮ ፕላን ፕሮግራም ተካሄደ
ፕሮግራሙ የሚዘጋጀው በዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ አስተባባርነት ሲሆን ፕሮግራሙ በዚህ ሳምንት መጨረሻ የካቲት 07/2017 ዓም ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተዉ መልዕክት ያስተላለፉት የዩኒቨርሲቲዉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ …
በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከሴት ተማሪዎች ጋር በየሳምንቱ አርብ ምሽት የሚደርገዉ ዜሮ ፕላን ፕሮግራም ተካሄደ Read More »