“የማህበረሰቡን ሁለተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት ይገባል“ ዶ/ር አብዱልሙህሰን ሀሰን

(የካቲት 1/2017 ዓ/ም) በኩሶ ኢንተርናሽናል ዩ-ገርልስ 2 ፕሮጀክት ላለፉት አራት ዓመታት ዕገዛ እያደረገ ያስተማራቸዉን የ2016 ዓ.ም የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱ ሴት ተማሪዎችን በዩኒቨርሲቲዉ በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ፡፡ በምርቃት ፕሮግራሙ ንግግር ያደረጉት …

“የማህበረሰቡን ሁለተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት ይገባል“ ዶ/ር አብዱልሙህሰን ሀሰን Read More »